የጉራጌዉ ዞን ሴራ!!!



ዉድናየ ተከበራችሁ የኑር ሚዲያ ቤተሰቦች፤ በያላችሁበት የላቀና የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳቹህ።

እንደሚታወቀዉ ሃገራችን የብዙ ብሄር ብሄረሰቦችና ሃይማኖቶች መገኛ መሆኗ ይታወቃል፤ ይህም ሃገራችን በቱሪስቶች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋታል።

የሃገራችን ህዝብም ተቻችሎ ተከባብሮ  የሚሮ ህዝብ ሲሆን በሂደት ይህን ይዘቱን እያጣ የመጣ መሆኑ ደግሞ አሳዘኝ እዉነታ ነዉ። በማህበረሰቡ አንድ መሆን የማይደሰቱ ባለስልጣናትነና ጽንፈኛ ሃይማኖተኞች ቀን ከሊልት እየሰረሐ ይገኛሉ።ለዘዚህ ብዙ ማሳያዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ በሙስሊሞች ላይ የሚሰነዘሩት ጥቃቶች ማሳያ ናቸዉ፦ ሞጣ፤በወለጋ፤በጉራጌ

ዛሬ በዋነኛነት መጥቀስ የምፈልገዉ በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ በጉንችሬ እና በአከባቢዋ ከተሞችና ወረዳዎች በጽንፈኞች እየተካሄደ ያለዉ ሙስሊሙን የማፈናቀል ሴራ ነዉ።

ይህ የጽንፈኛ ኦርቶ አማራ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ከሆዳም ባለስልጣናት ጋር በመሆን የአከባቢዉን ሙስሊም እያንገላቱትና እየጨቆኑት ይገኛል ይህም፤

1፦ ሙስሊም ሴት ተማሪዎችን በአለባበሳቸዉ ምክንያት ሴራ በማሴር ምን በማይመለከታቸዉ ሃገሩ የኛ ነዉ ህግ እምናወጣዉ እኛ ነን በማለት ከትምህርት ገበታቸዉ ከአንዴም ሁለት ሶስቴ አፈናቅለዋቸዋል፤በአሁኑ ሰዓ ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ትምህርት ያቆሙ ሲሆን፤ጉችሬ የማገኘዉ ሃይስኩል ከ1800 ጠቅላላ ተማሪ 1500 የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ትምህርት ላይ በሌሉበት ሞዴል ሊያስፈትን ዝግጅቱን አጠናቋል።

ይህ ከዞንአመራር ጭምር እዉቅና የተሰጠዉ ተግባር መሆኑ ሆነ ተብሎ የተሸረብ እስልምና ጠልነት መሆኑ ግልጽ ነዉ።

በአሁኑ ሰዓት ከዚህ ባሰ መል የተማሪ ወላጆችን ልጆቻቹን ሂጃ አስወልቃችሁ ወትምህርት ቤት ማትልኳቸዉ ከሆነ እርምጃ እኖስዳልን እያሉ በማስፈራራት ላይ ይገኛሉ። እንግዲህ የ16 ዓመት ተማሪ አመጽ ቀስቀሰሻል በማለት ከሰሯት ሳምንት ያለፈዉ ሲሆን በተመሳሳይ ሁኔታ ብዙ ወንድ ተማሪዎች በእስር ሲገኙ ሽተዉና ተደብቀዉ የሚገኙ ወንድምና እሀቶች ቁጥር ደግሞ ከ30 በላይ ደርሷል።

ይህ ተግባራቸዉ በአስቸኳይ እልባት ካላገኘ በሌሎች ሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ የተፈጽመዉ እልቂትና ዉድመት ጉራጌ ላይ መሰማቱ ሩቅ አይሆንም።

በመጨረሻም ሙስሊሙ በአስቸኳይ መፍትሄ ይሻል፤እህቶቻችን ክብራቸዉና ህጋዊ መብቶቻቸዉ  በተጠበቀ መልኩ ወደ ትምህርት ገበታቸዉ በአፋጣኝ እንዲመለሱ እንፈልጋለን።በተጨማሪም በዚህ ሴራ ጠንሻሾች ላይ ህግዊ እርምጃ መወሰድ አለበት።ይህ ካልሆነ እነርሱም ወንድ እኛም ወንድ መፍትሄ ይሆናል።

ፍትህ ለሙስሊሞች።



 




Comments

Popular posts from this blog

ዋቻሞ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለዉ ጥቃት ይቁም።

የጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ ሙስሊምች ጉዳይ እውነታው ምንድነው? ከይት ወደ የት? ከብዙ ጥቂቱ--