Posts

Showing posts from January, 2023
Image
  ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት አሰላ ቅርንጫፍ              መግቢያ( I ntroduction )       በአሏህ ስም እጅግ በጣም አዛኝና በጣም ሩህሩህ በሆነው። ምስጋና ለአለማት ጌታና ተንከባካቢ ለሆነው አሏህ የተገባ ይሁን።   የአሏህ ውዳሴና ሠላም ተወዳጅ፣አዛኝና ለጋሽ በሆኑት ነብያችን ሙሐመድ { ﷺ } ላይ፣በባልደረቦቻቸውና የእርሳቸውን መንገድ በመልካም በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን። እነሆ ኢስላማዊ መርሆ ላይ የተመሰረተ የአኗኗር ባህልና እሴት መገንባት በሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ የተጣለ ግደታ ነው።በመሰረቱ እኛ የሰው ልጆች በዚች ምድር ላይ ምትኮች ሆነን ስንኖር በርከት ያሉ እና የተለያየ ገፅታ ያላቸው   የህይወት ገጠመኞችን እናስተናግዳለን።በተጨማሪም ይህ ጉዳይ ሁሉንም የሰው ዘር ሊያጋጥም የሚችልና ማንነትን፣ዘርን፣ቀለምን እንዲሁም እድሜን የማይለይ ሆኖ እናገኘዋለን። ስለሆነም ማናችንም በሚደርስብን የህይወት ውጣ ውረድ የሸሪዓ መርሆን በተከተለ መልኩ እርስበርስ መደጋገፍና መረዳዳት ይኖርብናን። አንድ ሙስሊም በሚኖርበት አካባቢ ውስጥ በሚኖረው የህይወት መስተጋብሮችና ትስስሮች የሚስተዋሉ ደስታዎች፣ፈተናዎች፣ሃዘኖች፣መከራዎችና ከራሱ ጋር የተቆራኙ የህይወት ገጠመኞችን የሚያልፍበትን ግልፅና እንከን አልባ የሆነ መንገድን ዲናችን እስልምና አስቀምጦ እናገኛለን። ጀመዐን መገ ንባት፣እርስበርስ መረዳዳትና ሸሪዓን መሰረት ባደረገ መልኩ ለችግሮቻችን በጋራ መፍትሄ ማስቀመጥ ያለብን ስለመሆኑ ዲናችን   እንዲህ ሲል በአንክሮ ያስተምራል። ۝ وَ...

የጉራጌዉ ዞን ሴራ!!!

Image
ዉድናየ ተከበራችሁ የኑር ሚዲያ ቤተሰቦች፤ በያላችሁበት የላቀና የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳቹህ። እንደሚታወቀዉ ሃገራችን የብዙ ብሄር ብሄረሰቦችና ሃይማኖቶች መገኛ መሆኗ ይታወቃል፤ ይህም ሃገራችን በቱሪስቶች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋታል። የሃገራችን ህዝብም ተቻችሎ ተከባብሮ  የሚሮ ህዝብ ሲሆን በሂደት ይህን ይዘቱን እያጣ የመጣ መሆኑ ደግሞ አሳዘኝ እዉነታ ነዉ። በማህበረሰቡ አንድ መሆን የማይደሰቱ ባለስልጣናትነና ጽንፈኛ ሃይማኖተኞች ቀን ከሊልት እየሰረሐ ይገኛሉ።ለዘዚህ ብዙ ማሳያዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ በሙስሊሞች ላይ የሚሰነዘሩት ጥቃቶች ማሳያ ናቸዉ፦ ሞጣ፤በወለጋ፤በጉራጌ ዛሬ በዋነኛነት መጥቀስ የምፈልገዉ በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ በጉንችሬ እና በአከባቢዋ ከተሞችና ወረዳዎች በጽንፈኞች እየተካሄደ ያለዉ ሙስሊሙን የማፈናቀል ሴራ ነዉ። ይህ የጽንፈኛ ኦርቶ አማራ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ከሆዳም ባለስልጣናት ጋር በመሆን የአከባቢዉን ሙስሊም እያንገላቱትና እየጨቆኑት ይገኛል ይህም፤ 1፦ ሙስሊም ሴት ተማሪዎችን በአለባበሳቸዉ ምክንያት ሴራ በማሴር ምን በማይመለከታቸዉ ሃገሩ የኛ ነዉ ህግ እምናወጣዉ እኛ ነን በማለት ከትምህርት ገበታቸዉ ከአንዴም ሁለት ሶስቴ አፈናቅለዋቸዋል፤በአሁኑ ሰዓ ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ትምህርት ያቆሙ ሲሆን፤ጉችሬ የማገኘዉ ሃይስኩል ከ1800 ጠቅላላ ተማሪ 1500 የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ትምህርት ላይ በሌሉበት ሞዴል ሊያስፈትን ዝግጅቱን አጠናቋል። ይህ ከዞንአመራር ጭምር እዉቅና የተሰጠዉ ተግባር መሆኑ ሆነ ተብሎ የተሸረብ እስልምና ጠልነት መሆኑ ግልጽ ነዉ። በአሁኑ ሰዓት ከዚህ ባሰ መል የተማሪ ወላጆችን ልጆቻቹን ሂጃ አስወልቃችሁ ወትምህርት ቤት ማትልኳቸዉ ከሆነ እርምጃ እኖስዳልን እያሉ በማስፈራራት ...